የቤተ ክርስቲያናችን የአገልግሎት ዘርፎች ዝርዝር
ተ.ቁ | የአገልግሎት ዘርፎች | የአገልግሎቱ ዘርፍ ተጠሪዎች |
1 | የሽማግሌዎች አገልግሎት | ወንድም አብርሃም አለማየሁ |
2 | የዲያቆናት አገልግሎት | ወንድም አየለ ክብረት |
3 | የቤተሰብ አገልግሎት | ወንድም ታደለ መላክ |
4 | የአምልኮ አገልግሎት | ወንድም ኢያሱ ለማ |
5. | የ”ሀ” መዘምራን አገልግሎት | እህት ሃና ጥሩነህ |
6. | የ”ለ” መዘምራን አገልግሎት | እህት ምህረት መሃመድ |
7. | የሚዲያ አገልግሎት | ወንድም ጸጋአብ አሰፋ |
8. | ድራማና ሥነ ጽሁፍ (Art Ministry) | እህት ፌበን ዘውዴ |
9 | ኬሮግራፊ (Creative art) አገልግሎት | እህት መቅደስ አለሙ/ሜርሲ አያንቱ |
10 | የሕንፃ አገልግሎት | ወንድም እንቁ አሰፋ |
11 | የእህቶች ህብረት አገልግሎት | እህት አስረስ በላይ |
12 | የልጆች አገልግሎት | እህት ቃልኪዳን መንግስቱ |
13 | የወንጌል ሥርጭት አገልግሎት | ፓስተር መስፍን አብርሃም |
14 | የሻይና ቡና አገልግሎት | እህት ማርታ ጂሬኛ |
15 | የምህርት አገልግሎት | ወንድም ወንድሙ በዳሶ |
16 | የወጣቶች አገልግሎት | ወንድም ሚካኤል ተስፋዪ |
17 | የኮኔክት አገልግሎት (Young Adult) | ፓስተር መስፍን አብርሃም |
18 | የወንድሞች ህብረት አገልግሎት | ወንድም አማኑኤል ጋቢቶ |
19 | የአባቶች ህብረት አገልግሎት | ጋሽ ለማ ምስጋና |
20 | የጽዳት አገልግሎት | እህት ብርቱካን ከበደ |
21 | የጸሎት አገልግሎት | እህት ዘውድነሽ ታደሰ |
22 | የስልታዊ እቅድ አስተባባሪ | ወንድም እንቁ አሰፋ |
23 | የትምህርት አገልግሎት ክፍል | ፓስተር መስፍን አብርሃም |
24 | የማቴቴስ ቦርድ | ፓስተር ሄኖክ ፀጋዪ |
25 | Middle School | እህት እምነት ለማ |
26 | Special Needs Ministry | እህት ራሄል ከበደ |
27 | መረዳጃ እድር | ወንድም አየለ ክብረ |