ተልዕኮ (Mission)
የእግዚአብሔርን ቃል በመስበክና በማስተማር ለክርስቶስ ፍፁም የሆኑ ደቀ መዛሙርትን ማፍራት። ታላቁን ትዕዛዝና ታላቁን ተልዕኮ ማሳካት።
(ማቴ 28፥19-20) (ቆላ 1፥28)
ራዕይ (Vision)
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስትያን ክርስቶስን በሚመስሉ ጤናማ በሆኑና በሚባዙ እውነተኛ ደቀ መዛሙርትና መሪዎች ተሞልታና ተርፋ ማየት።
(ሮሜ 8፥29)
እሴቶታችን (Values)
ፍቅር ትህትና
ጤናማ ትምህርት አምልኮ
ቅድስና ጸሎት
ታዛዥነት የመንፈስን አንድነት መጠበቅ
መስጠት ቤተሰብ
ተጠያቂነትና ግልጽነት ታማኝነት
አገልጋይ መሪነት እንግዳ ተቀባይነት